በተጨማሪም ሰላም ለማስፈን እየጣሩ የሚገኙትን የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን አመስግነው ሀገራቱ ወደ ሶስተኛው የአለም ጦርነት ተቃርቦ የነበረውን ፍጥጫ ለማርገብ መወሰናቸው በአለም አቀፍ ...
ትራምፕ በኃይትሀውስ ከኔቶ ዋና ጸኃፊ ጋር ማርክ ሩቴ ጋር በነበራቸው ስብሰባ ወቅት ከኪም ጋር ግንኙነት ለመፍጠር እቅድ እንዳላቸው ተጠይቀው " ከኪም ጆንግ ኡን ጋር ጥሩ ግንኙነት አለኝ፤ የሚሆነውን ...
የ1986 የአለም ዋንጫ አሸናፊ ከእግር ኳስ ታላላቅ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና በህዳር 2020 ከቦነስ አይረስ ወጣ ብሎ በሚገኝው መኖሪያ ቤት ውስጥ በ60 አመቱ በልብ ...
ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል በተሰኘው የራሳቸው ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በለጠፉት መልዕክት "የአውሮፓ ህብረት በአሜሪካ ላይ ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት ከፍተኛ ታሪፍ ይጥላል፤ በአሜሪካ ውስኪ ላይ ለመጣል የወሰነው ...
የኢራኑ ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ሃሚኒ በሀገሪቱ የኒዩክሌር ፕሮግራም ጉዳይ ለመደራደር ከአሜሪካ የቀረበላቸውን ጥያቄ እንደማይቀበሉ አስታወቁ፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ...
ኬፕ ቨርዴ፣ ሉግዘምበርግ፣ ባህሬን እና ጅቡቲ በተመሳሳይ ከሁለት ሚሊዮን በታች ህዝብ ካላቸው ሀገራት መካከል ዋነኞቹ ናቸው በዓለማችን 193 ሀገራት በይፋ የሀገርነት እውቅና ያገኙ ሀገራት ሲኖሩ ...
ሞስኮ የአሜሪካ እና ዩክሬን ባለስልጣናት በጂዳ ባደረጉት ምክክር የ30 ቀናት የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ መግባባት ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ ስምምነቱ ሳይጀመር የዩክሬንን ጦር ሙሉ በሙሉ ...
በዶ/ር ደብረጺዮን የሚመራው ህወሓት ዛሬ ጠዋት በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መግለጫ “የተወሰኑ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር አመራሮች ከተልዕኳቸው ወጥተው የውጪ ሃይሎች መሳሪያ በመሆን የትግራይ ...
የዓለማችን ቁጥር አንድ ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው አሜሪካ 450 ሺህ ጉጉት የተሰኙ ወፎችን ለመግደል ማቀዷ ተገልጿል፡፡ ዩሮ ኒውስ እንደዘገበው ከሆነ የፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳድር በመጠኑ ለየት ...
ይህን ተከትሎም ባለፉት 10 ቀናት ውስጥ ብቻ 25 ሚሊዮን የእስልምና አማኞች መካ መስጅድ ገብተው ሶላት ሰግደዋል ሲል አል አረቢያ ዘግቧል፡፡ እንደ ዘገባው ከሆነ መካን ከጎበኙ ጠቅላላ አማኞች መካከል 5 ነጥብ 5 ሚሊዮን ያህሉ ከመላው ዓለም የተጓዙ የኡምራ ተጓዦች ናቸው፡፡ ...
የማክሰኞው የጄዳ ድርድር ባሳለፍነው ወር በዘለንስስኪ እና በአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ መካከል በኦቫል ኦፊስ ውስጥ ከተፈጠረው ግለት የተሞላበት ንግግር በኋላ በሁለቱ ሀገራት መካከል የተደረገ ...
440 የሚጠጉ ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ ከነበረው ባቡር ውስጥ በፓኪስታን ጦር ልዩ ዘመቻ ከ300 በላዩ ነጻ መውጣታቸው የተነገረ ሲሆን፥ ተኩስ ሲከፈት እግሬ አውጪኝ ብለው የሮጡ መንገደኞችን የማፈላለግ ጥረቱ ቀጥሏል። ...