በመላው አፍሪካ 67 ጋዜጠኞች በስራቸው ምክንያት ብቻ መታሰራቸውን አለም አቀፉ የጋዜጠኞች ጥበቃ ኮሚቴ (ሲፒጄ) ሪፖርት አመላከተ፡፡ የተመዘገበው እስር በአህጉሪቷ በነጻ ሀሳብን የመግለጽ መብት ፣ የመረጃ ነጻነት እና ሌሎችም መብቶች እያሽቆለቆሉ እንደሚገኙ ማሳያ ነው ብሏል ሪፖርቱ ፡፡ ...
በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ ምዕመናን ታቦትን ከየአጥቢያ ቤተክርስቲያናቸው በማጀብ ወደ ጥምቀተ ባህር ቦታ አድርሰዋል የኢትዮጵያ የክርስትና እምነት ተከታዮች በተለይም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ...
ይህን ተከትሎም በተለይም ለብዙ ዓመታት ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፉ የመጡ ኩባንያዎች በአዲሱ ህግ ደስተኞች እንዳልሆኑም ተጠቅሷል። እንደ ዘገባው ከሆነ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2024 ዓመት ውስጥ ብቻ 10 ሺህ 800 ሚሊየነሮች ብሪታንያን ለቀዋል። ...
ሮይተርስ እንደዘገበው ከሆነ ካናዳ ከአሜሪካ ወደ ካናዳ በሚገቡ ምርቶች ላይ የ100 ቢሊዮን ዶላር ቀረጥ እንደምታስከፍል ተገልጿል። በዚህ ምክንያትም የዶናልድ ትራምፕ አስተዳድር ባለው ልክ በካናዳ ...
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የኢራኑ አቻቸው መሱድ ፔዜሽኪያን የ20 ዓመታት ስትራቴጂካዊ አጋርነት በመፈራረም በሀገራቸው መካከል ያለውን ወታደራዊ ግንኙነት ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ ...
ከአፍሪካ እስካሁን በይፋ በዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት ላይ የተጋበዘ መሪም ሆነ የኢንቨስትመንት ሰው ስለመኖሩ አልተጠቀሰም። የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽነር ኡርሱላ ቮንደርሊን በትራምፕ በዓለ ሲመት ላይ አለመጋበዛቸው ብዙዎችን አስገርሟል። ...
ምንም እንኳን ስምምነቱ ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ቢጠበቅም ቅዳሜ ማለዳ የእስራኤል የአየር ጥቃት ከካን ዮኒስ በስተ ምዕራብ በሚገኘው ማዋሲ አካባቢ በሚገኝ የተፈናቃዮች መጠለያ ካምፕ ውስጥ የሚገኙ አምስት ሰዎችን መግደሉን የጋዛ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ...
የተለያዩ የአውሮፕላን አደጋዎች ፣ የህግ ቁጥጥሮች ፣ እና ተለዋዋጭ የገበያ ሁኔታዎች የመሳሰሉ ተግዳሮቶች ቢኖሩም፤ በአለም አቀፍ ደረጃ 2024 ለአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ወሳኝ አመት እንደነበር የግሎባል ...
የማንቸስተር ሲቲው አጥቂ ኤርሊንግ ሃላንድ በኢትሃድ እስከ 2034 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ የረጅም ጊዜ ውል ተፈራርሟል ። በ2022 ከዶርትሙንድ ሲቲን የተቀላቀለው ኖርዌያዊው አጥቂ የውል ማፍረሻን ...
ይህን የሚያደርገውም የኢንስታግራም ተከታዮቹ እንዲያድግለት እና የተሻለ ገቢ ከመተግበሪያው ለማግኘት እንደሆነም ያሳምናታል፡፡ ጓደኛዋን ለመርዳት በሚል ቪዲዮውን ለመቀረጽ የተስማማችው ይህች ሴትም ...
ሐማስ በእስራኤል ላይ ድንገተኛ ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ የተጀመረው ጦርነት ከ15 ወራት በኋላ በግብጽ እና ኳታር አደራዳሪነት የተኩስ አቁም ስምምነት ተፈርሟል፡፡ በዚህ ጦርነት ከ45 ሺህ በላይ ...
የእስራኤል ካቢኔ የጋዘውን ጦርነት ለማስቆም ከሀማስጋር የተፈረመውን የተኩስ አቁም እና ታጋቾችን የመልቀቅ ስምምነት ለማጽደቅ በዛሬው ዕለት እንደሚሰበሰብ ተሰምቷል፡፡ በሀገሪቱ ሚኒስትሮች መካከል ...